News

በጅግጅጋ ከተማ ለ1 ወር ሲካሄድ የነበረው የት/ቤቶች ውድድር ተገባደደ

ጅግጅጋ (kalitimes.com)ግንቦት 18/2010.ውድድሩ እየተጠናቀቀ ባለው የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን አቅም ከመፈተሽ ባለፈ በግል እና በመንግሥት ትምህርት ቤቶች መካከል ያለውን ግንኙነትም የተሻለ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይና የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ካጋሜ የሃዋሳ ኢንዱሰትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ (kalitimes.com) ግንቦት 17 ፣ 2010 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝ እያደረጉ የሚገኙት…

በኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የተዘጋጀ ሳምንታዊ አቋም መግለጫ

አዲስ አበባ፤Kalitimes.com ግንቦት 17 ቀን 2010 ዓ.ም. ህዝባችንን እና የለውጥ ሞተር የሆነውን ወጣት ሀይላችንን ይዘን የማንፈታው ችግር አይኖርም! መንግስት የህዝብን…

በደጋህቡር ከተማ አስተዳደር እየተገባ ያለው ድልድይ በማፋጠን ላይ እንደሚገኝ የቸረር ዞን አስተዳዳሪ አስታወቀ

ደጋህቡር(Kalitimes.com)ሀሙስ፤ግንቦት 16/2010ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግሥት ህዝብ ለዘመናት መሠናክል ሆነውበት የቆዩትን የሃገር ውስጥ ፀረ-ሠላም ሃይሎች እንደ ኡቦ (ኦብነግ) ፣ አልኢትሃድ…

የቀብሪደሃር ከተማ መስተዳደር 12 የድንጋይ ንጣፍ መንገዶች አስመርቀዋል

ቀብሪደሀር (kalitimes.com)ግንቦት 15/2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ለክልሉ ህዝብ አስፈላጊውን የመሠረተ ልማት ግንባታ በሁሉም አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ሌት ተቀን…

Regional news

የቀብሪደሀር ከተማ አስተዳደር ከወጣቶች ጋር በሠላምና ልማት ዙሪያ ተወያየ

ቀብሪደሀር(Kalitimes.com)እሁድ፤ግንቦት 12/2010 ዓ.ም በአጭር ጊዜ ውስጥ በክልሉ  የተገኘውን የሠላም ፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት ለማጠናከር ሁሉም የቀብሪሀደር ከተማ አስተዳደር ወጣቶች…

የቀብሪበያህ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤቶች አስመረቀ

ቀብሪበየህ(KALITIMES.COM) )ቅዳሜ፣ ግንቦት፣ 11 2010ዓ.ም የፌዴራሊዝምም ሆነ የክልል መግንስት የታችኛው አቅመ አናሳ ህብረተሰብ ክፍሎችን የመሠረተ ልማት እጥረት ለመቅረፍ ከተነደፉት ሜጋ…

12ኛው የህዝብ እና መንግሥት የጋራ መድረክ ትናንት ፣ ዛሬና ነገን በጥልቀት የመረመረበት ጉባኤ እንደነበር ተገለፀ

  ጅግጅጋ(Kalitimes.com)አርብ ፤ግንቦት 10/2010ዓ.ም የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ህዝብ እና መንግሥት በጋራ ያመጡት የክልሉ ዕድገት የማያስደስታቸው አካላት የተገኘውን የልማት ውጤቶች እና…

12ኛውን የህዝብ እና መንግሥት የጋራ መድረክ የተሳተፉት የኢ.ሶ.ክ.ተወላጅ ዲያስፖራዎች ክልሉ እያሳየ ባለው ዘርፈ ብዙ ዕድገት እንደተደሰቱ ገለፁ

ጅግጅጋ(Kalitimes.com)ኋሙስ፤ግንቦት 9/2010ዓ.ም. በአውበሬ ወረዳ በተዘጋጀው 12ኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሠላም ፣ የልማት፤የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና የመልካም አስተዳደር የህዝብና መንግሥት የጋራ መድረክ…

የኢትዮጵያ ሶማሊ ህዝብ የተገኘውን ሰላም እና ልማት ውጤቶች አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

አውበሬ:KALITIMES.COM;ማክሰኞ፤ግንቦት 7 ቀን፤2010ዓ.ም.በአውበሬ ወረዳ በተዘጋጀው 12ኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሠላም ፣ የልማት እና የመልካም አስተዳደር  የህዝብ እና የመንግሥት የጋራ ምክክር…

Subscribe to KaliTimes

Enter your email address to receive new posts by email.

Join 12,978 other subscribers

Follow us on Twitter