የቀብሪ ዳሃር ኤርፖርት

የሶማሌ ክልል ቀብሪ ዳሃር ከተማ ለመጀመርያ ጊዜ በክልሉ ወጪ የተሰራ የአየር ማረፊያ ኤርፖርት ያላት ከተማ ናት።

የክልሉ ርዕሰ አስተዳደር ክቡር አቶ አብዲ መሃሙድ ኡማር የንድፈ ሃስቡ ባለቤት ሲሆኑ።

ይሄ ኢተርናሽናል 5 june 2016 በክልሉ ፕ/ት ክቡር አብዲ እና በቴዎድሮስ ዳዊት ከተመረቀ በኋላ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።

*******