ዶክተር አብይ ግልፅ የሆነ ወንጀል እየሰሩ ነው።

Addisababa(kalitimes) 12 January, 2019. አማራን በመከላከያ እያስፈጁ ነው። ምናልባትም ይህ “በነፍጤ እከበራለሁ” የሚለውን ሃይል ለማጥፋት ታስቦ ይሆናል የሚል አንድምታ አለ። በአንፃሩ ኦነግ እንዲጠናከር እየሰሩ ነው።
በዛሬው ዕለት እንኳ ኦነግ በቄለም በወለጋ የዘረፋቸው ድርጅቶችን እንይ።
1. በጫንቃ (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኦሮሚያ ህብረትስራ ባንክ እና የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ አ.ማ)
2. በመቻራ (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
3. በቀቤ (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
4. በጋባ ሮቢ (የኦሮሚያ ህብረትስራ ባንክ
5. በኢናንጎ (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኦሮሚያ ህብረትስራ ባንክ)
6. በጉሊሶ (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኦሮሚያ ህብረትስራ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ
እና የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ አ.ማ)
~~
ይህን ድርጅት እሹሩሩ እያሉ አማራ ላይ ጦርነትን ማወጅ ሌላ ስያሜ ሊኖረው አይችልም። ግልፅ የሆነ ፀረ አማራ እንቅስቃሴ ነው። ሁሉም አማራ ተነስቶ በቃ ማለት አለበት።

more recommended stories