አህያና አማረ በአቅራቢያው ያለውን አጥር ይበላሉ።

ይህ የላኩት ያለምክንያት አይደለም አብዛኛ ሰዎች የአንድን ብሄር ስም አንቋሸህል ልትሉኝ ትችላለህ ነገር ግን ለአማራ ህዘብ ትልቅ ክብር እንሰጣለን እውነትኛ ኢትዮጵያዊያን ያስመሰከረ ብሄር ነው።ከረጅም ገዜ ተረክ ኢትዮጵያ የለ አማራ መኖር አትችልም ለወደፊትም አይኖርም ብዬ ነው ለአማራ ህዘብ የለኝ አድናቆት መገለፁ እፈልጋለሁ።አንድ የሶማሌ አባባል በርዕሱ ለይ የተጠቀምኩት “አህያና አማራ በአቅራቢያው ያለውን አጥር ይበላሉ” ይህ በሶማሌ ህዝብ ዘንድ የአማረ ብሄር ጋር ምንም ዓይነት ቁረሾ በመሀከላቸው በሌላበት።

ሁለቱ የሶማሌና የአማራ ህዝቦችን ለማጋጨት እንዳለሆነ ልትገነዘቡት ይገባል።

ወደ ቁመ ነገሩ ለወሰደች
ታረኩ በአጭሩ እንዲህ ነው ። አቶ ዘላለም ሙሉ ወይም ቀፀላ ስሙ ዘሎ ይበላል ከ2001ዓ.ም ጀምሮ የቅርብ ጉደኞች ነበረን እሱ ብሄሩ አማራ ነው እኔ ደሞ ሶማሌ ነኝ በጣም ተቀራራቤን በመተማመን ስንሰራ ነበር እንደ ወንድሜ አደረገ ፈቅር አብረን ስንኖር ነበርን ከመቀራረብችን የተነሳ የአማርኛ ቋንቋ በሶማሌ ቴለቨዠ እንደዘገበው አደረግነው ለአቶ አብዲ መሀሙድ ዑመር ስለ ዘላለም መቀጠር ነገርነው። ነገር ግን ትልቁ ጥያቄ ለአቶ ዘላለም ሙሉ ጉደኛ በምን ዓይነት ሁኔታ የሁሉ ውለታ ተረሳ?

በ2001የተጀመረው ገደኝናት በድለ ዩኒቨርስቲ በ2 ከምፓስ ወይም ሰመረ ከምፓስ አብረን (journalism & communication department) ያሳለፍነው ሁሉ መነገር አልፈልግምና ወደ 3ዓመት ያሳለፍነው ልነገራችሁ የምፈልገው ከተማሪነት የተጀመረው ገደኝነት የሁለት ብሄር ተወላጆች ሆነን የተለያየ ሀይማኖት ይዘን እና ባህል ይዘን ሙሉ መተመን ፈጥርን ከወንዶች አስበልጬ እወደው ነበር።

እንደ የነበረ ግንኘነት በአጭሩ የአቶ አብዲ መሀሙድ ዑመር የሚዲያ አማካሪና የcakaaranews ድህረገጽ ቀጥሎ የሶማሌ ቴሌቨዠን ማኔጀር በመሆን በረሴ ጥረት ነው።

በመጨረሻም 
ጉደኛ ዘሎ የሁሉ ተረስቶ ምን ትላለች መልሱ ለናንተ።

ይቀጥላል 
እና ገደኛዬ አቶ ዘሎ አንድ የሰራው ባልደረባ የነበረ የአማራ ብሄር ተወላጆ ነገር ግን ተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ ነበር ከሱ ጋር በመሆነ አድስ የአማርኛ ድፓርትመንት እንዲከፈት አደረኩ። በእውነቱ ለአቶ ዘላለም ወይም ዘሎ ያደረኩት በጎ ሁሉም ለመነጋገር ባልፈልግም ጉደኛዬ ዘሎ ከመጣበት መስተንግዶ ጀምሮ እስከ ስራ ማስጀመር ከሱ ጋር ነበርኩ እኔም ከሱ ብዙ አዳዲስ ልምድ ቀስመዋልው በእውነቱ ብቻኛው የምተማመንበት ጉደኛ ነበር። ከመቀራረብችንና ከገደኛንተችን የተነሳ የአማርኛ ቋንቋ ዘጋቢ አደረኩት ፣ ከአቶ አብዲ መሀሙድ ዑመር በአሁኑ ስዓት እስር ላይ ይገኛሉ ከሱ ጋር አስተዋወቁት። ነገር ግን አቶ ዘሎ የሁሉም ተረስቶ በተቃራኒ ክህደት ስፈፀም ምን ይመስላቸዋል ??

ከሱ ጋር ከተለያየን 4ወር ብቻ ነው። በማህበራዊ ሚዲያዎች ብዙ ስለ ሶማሌ ክልል በጎ ስፅፍ ነበር ስለ አቶ አብዲ መሀሙድ ዑመር ይህ የማይበሉ ስራዎችን ስረተዋል ነገር ግን በተቃራኒው ስለ ቀድሞው በአቶ አብዲ መሀሙድ ዑመር አጫጭር መፅሐፍትና video clipችን በተቀነባበረ ሀሰት ምንም ዓይነት ማስረጃ የሌላቸው ፕሮፓጋንዳ አቶ ዘላለም ወይም ዘሎ መፃፉን ባገኘነው መረጃዎች ደርሶናል።

በማህበራዊ ሚዲያዎች አንድ አንድ የተለቀቁትን አይቸዋለሁ። በአለም ፕሬስ ህግም እንደዚህ ዓይነቱ አስፈሪ ድርጊት በጥብቅ የተከለከለ ነው። ለብር ብሎ የሀሰት መረጃዎችን ለኢትዮጵያን ወገኖቻችን መደረሱ ልውዳድ በይ ነው። ነገር ግን እሱ ገመድ በራሱ ላይ እያጠመጠመ መሆኑን የተረዳ አይመስለኝም።

ማስጠንቀቂያ 
1ኛ አቶ ዘላለም ሙሉ ወይም ዘሎ ከዚህ ከሀሰት ፕሮፓጋንዳ በአቶ አብዲ ላይ ለማሰራጨት ያቀደውን ሀሰት መፅሐፍ ተቆጥቦ ይቅርታ እንደጠየቁ እንመክራለን ይህ ስይሆን ከቀረ በአቶ ዘላለም ሙሉ ወይም ዘሎ ላይ ማንኛውም ዓይነት እርምጃ ለመወሰደ እንገደዳለን።

በመጨረሻም ማሳሰቢያ ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ለመነጋገር የምንፈልገው አቶ ዘሎ በአቶ አብዲ መሀሙድ ዑመር የቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ላይ መሰረተቢስ የሆነ መፅሐፍ በመፃፍ ላይ ይገኛል ነገር ግን መፅሐፉ ከእውነት የረቀ ሀሰት መሆኑን ተገነዘቦ መቃወም አለበት።

ይህ ከላሆነ ወደ ሶማሌና አማራ ብሄር ግጭት እንደሚሸጋገር አይጠረጠርም።

እናመሰግናለን!!!

more recommended stories