ሰበር ዜና: አቶ ሙስጠፈ መሀመድ ኡመር ከሀገር እንዲሸሹ ተረጋግጠዋል።

Jigjiga(kalitimes) 29 January, 2019. ከፀጥታ አካለት ባገኘነው መረጃ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ መሀሙድ ኡመር ወደ ክንያ ናይሮቢ ያለ አንዳች ፈቀደ ከሀገር መወጣቱ ይፍ ሆነ የጠቅላይ ሚንስትሩ ጸ/ቤት ባላወቀው ለማንም የበላይ አካለ ሲያሳውቁ ወደ ክንያ ሀገር መሸሹ ይፍ ወጣ።

የፀጥታ አካለት ራፖርት እንደሚያመለክተው አቶ ሙስጠፋ ለ3ቀናት የት እንደነበር በግልጽ የታወቀ ነገር የለም ነገር ግን የመረጃና መረብ ደህንነት አባለት ራፖርቱን ይፋ አወጣ አቶ ሙስጠፋ ክንያ ናይሮቢ እንደሚገኙ አረጋግጠዋል።
ከሶማሊያ ሀገር ባለስልጣናት ጋር ድብቅ ወይይት እያደረጉ እንደሆነ ተደረሰበተል በፊትም ከሶማሊያ አመራሮች ጋር ድብቅ ግንኘነት እንደነበራቸው ይታወቃል።
ከአቶ ሙስጠፋ ቅረብ ዝምድና ያለቸው ሸመግለዎች በናይሮቢ ከተማ የምገኘው መድና ሆቴል እንደቀየሩለት እና ወደ ሌላ አከባቢ እንደየሸሹት ጠየቁ።

በመጨረሻም አቶ ሙስጠፋ ይህ የማይበላ የክልሉን ሀብት ይዘው ከሀገር ወጡ።

አመሰግናለሁ!

more recommended stories