ለ፦ ኢህአዴግ EPRDF, ፅህፈትቤት

Jigjiga(kalitimes) 17 Febuary 2019. የኢትዮጵያ ሱማሌ ፓርት ሊቀመንበር አቶ አህመድሺዴ እና የሱማሌ ክልል ጊዛዊ ፖሪዝዳንት ሙስጠፋ ሙሁመድ በመሀከላቸው የተፈጠረው ግጭት አሁንም ቀጥሎል።
እንደምናውቀው ጊዛዊው ፖሪዝዳንት የኢሶህዴባ ጉባኤ በ20/6/2010 እንዲካሄድ ወስኖል።
ሙስጠፋ የሀገር እና የክልሉን ህግ እየጣሰ ይገኛል።
ለብዙ አመታት ሲመራ የነበረው የኢሶህዴባ ፓርት ከጫወታ ውጭ አድረጎ ግማሹን አስሮ ሌላፓርት ሊያሳትፍ እቅዱ ነው።
ስለዚህ ይህጉዳይ ካልተፈታ የክልሉ የወደፊት እጣፈንታ ስጋትላይ ነው።

በመጨረሻም ጊዛዊው ፕሪዝዳንት ክልሉን እና የፓርቲው ደንብ ማክበር ስላልቻለ,
ለመላው የሱማሌ ህዝብ የጊዛዊው ፕረዚዳንት የነበራቸው ተስፋ መተግበር ስላልቻለ ተቃውሞ እያሰሙ ነው።
በአስቸኮይ መፍትሔ እንዲሰጡን በአክብሮ እንጠይቃለን።

more recommended stories