የኢ.ሶ.ክ. ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ በርካታ ሥራ አጤ ወጣቶች እየቀጠረ መሆኑ አስታወቀ

     ጅግጅጋ(KALITIMES) ሐምሌ 13/2010 ዓ.ም በሃገራችን ኢትዮጵያ ከሚገኙት ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች በየዓመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ.

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት የገመል ስጦታ ተበርክቶላቸዋል

ሃዋሳ(kalitimes.com)ሐምሌ 7/2010ዓ.ም በዛሬው እለት በኢትዮጵያ መንግሥት ጋባዥነት ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ.

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአዲስአባባ አቀባበል በኋላ የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ(kalitimes.com)ሐምሌ 7/2010.  የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ፡፡ፕሬዚደንቱ ወደ ሐዋሳ ከተማ ሲገቡ.

7ተኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባኤ በዛሬ ዕለት በጅግጅጋ ከተማ በይፋ ተጀመረ

ጅግጅጋ (Kalitimes)ሐምሌ 04/2010ዓ.ም  5ተኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ም/ቤት 3ተኛ የሥራ ዘመን 7ተኛው መደበኛ ጉባኤ በዛሬው.

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ በዓለም ባንክ የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ሃፌዝ ግሃኔም ጋር ተወያዩ

በዓለም ባንክ የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ሃፌዝ ግሃኔም በኢትዮጵያ ጉብኝት ለማድረግ ነው በዛሬው እለት አዲስ.

የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፌደራል መንግስት የ2011 በጀት 346 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር አፀደቀ

አዲስ አበባ(kalitimes)ሰኔ 29፣ 2010. የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የ2011.

የኢፈዴሪ የከተማ ልማት᎓ቤቶችና ኮኒስተራክሽን ሚኒስቴር በጅግጅጋ ከተማ ያሉትን የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተሞክሮ ሊወስዱ እንደሚገባ ገለጸ

 ጅግጅጋ(Kalitimes)ሰኔ 23/2010ዓ.ም. በጅግጅጋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙትን ሰፊ የልማት ሥራዎች ሌሎችም የሃገሪቱ ከተሞች ተሞክሮ ሊወስዱ እንደሚገባ.

የኢ.ሶ.ክ.ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተገኛውን ድፍድፍ ነዳጅ በይፋ አስመረቁ

 ኢለሌ(kalitimes)ሰኔ 21/2010ዓም.  የኢ.ሶ.ክ.ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ እና ሌሎች ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል መንግሥት ባላስልጣናት  በኢትዮጵያ.

2ተኛዉ ዓለም አቀፍ የአይሲቲ ኤክስፖ ሊካሄድ መሆኑ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ወ/ሮ ኡባህ መሐመድ ገለጹ

  አዲስአበባ(kalitimes) ሰኔ 21/2010.የ.ኢ.ፌ.ዲ.ሪ መገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለሁለተኛ ጊዜ የሚያካሄደዉን ዓለም አቀፍ አይሲቲ ኤክስፖ አስመልክቶ.

ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ የድፍድፍ ነዳጅ የሙከራ ምርት ትጀምራለች – ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ

  አዲስ አበባ(kalitimes) ሰኔ 20 ፣ 2010 ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ የድፍድፍ ነዳጅ የሙከራ ምርት እንደምትጀምር.

%d bloggers like this: