የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ባላሙሉስልጣን አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ

 ሴበር ዜና አዲስአበባ(kalitimes)ሀምሌ 06/2010ዓ.ም.የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኘሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ.

በጅግጅጋ ከተማ የሚገኘው የክልሉ ማዕከላዊ ማረሚያ ቤት ተዘግቶ ቦታው ለመስጅድ ተሰጥቶ በማረሚያ ቤቱ የነበሩ ሁሉም የህግ ታራሚዎችም በይቅርታ ተለቋል

ጅግጅጋ(KaliTiems)ሐምሌ 05/2010ዓ.ም በኢ.ሶ.ክ.መ ጅግጅጋ ከተማ የሚገኙው የክልሉ ማዕከላዊ ማረሚያ ቤት ውስጥ የነበሩ ሁሉም የህግ ታራሚዎች.

7ተኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባኤ በዛሬ ዕለት በጅግጅጋ ከተማ በይፋ ተጀመረ

ጅግጅጋ (Kalitimes)ሐምሌ 04/2010ዓ.ም  5ተኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ም/ቤት 3ተኛ የሥራ ዘመን 7ተኛው መደበኛ ጉባኤ በዛሬው.

የኢ.ሶ.ክ.መ.ፕረዝዳንት በአሁኑ ሰዓት የክልሉ ማዕከላዊ ማርሚያቤት እየገበኙ ይገኛሉ

ጅግጅጋ(Kalitimes)ማክሰኞ᎓ሀምሌ 3 ቀን᎓2010ዓ.ም.እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕረዝዳንት ባለፈው የኢድአልፈጥር በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር በጅግጅጋ ከተማ.

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በአንድ ቀን ግንባታ ያለቀው ህንፃ ተገኘ

ሻይጎሽ(KaliTimes)ሰኔ 29/2010ዓ.ም. በሁለተኛው የጣልያን ወረራ ወቅት ለጦር መሪው ለማርሻል ግራዚያኒ ፅ/ቤት በአንድ ቀን የተሠራ ታሪካዊ.

የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፌደራል መንግስት የ2011 በጀት 346 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር አፀደቀ

አዲስ አበባ(kalitimes)ሰኔ 29፣ 2010. የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የ2011.

#Kalitimes Ethiopian Somalis’ response to human right report

https://youtu.be/yU7-c7iozPc

የኢ.ሶ.ክ.ርዕሰ መስተዳደር ከነዳጅ ምርቃት በኋላ ከታችኛው የህብረተሠብ ክፍሎች ጋር እየተወያዩ ነው

ጅግጅጋ(kalitimes)ሰኔ 27/2010 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ  በሸቤሌ፣ ቀራሄይ፣ ጀረር እና ዶሎ.

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ግጭት ለመቀስቀስ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን የታዳጊ ክልል ወጣቶች በንቃት እንዲጠብቅ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ (kalitimes)ሰኔ 25 ፣ 2010. የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በታዳጊ ክልሎች ግጭት.

#kalitimes የጅግጅጋ ዩኒቬርሲቲ 10ኛ የምርቃት ስነሥርዓት ፖሮግራም ሰኔ/2010ዓ.ም