የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኦነግ፣ ኦብነግና ግንቦት 7 ከሽብርተኝነት ዝርዝር እንዲሰረዙ ወሰነ

አዲስ አባባ(kalitimes)ሰኔ 23፣ 2010. ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ያደረገው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኦነግ፣ ኦብነግና ግንቦት 7.

የኢፈዴሪ የከተማ ልማት᎓ቤቶችና ኮኒስተራክሽን ሚኒስቴር በጅግጅጋ ከተማ ያሉትን የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተሞክሮ ሊወስዱ እንደሚገባ ገለጸ

 ጅግጅጋ(Kalitimes)ሰኔ 23/2010ዓ.ም. በጅግጅጋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙትን ሰፊ የልማት ሥራዎች ሌሎችም የሃገሪቱ ከተሞች ተሞክሮ ሊወስዱ እንደሚገባ.

የኢ.ሶ.ክ.ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተገኛውን ድፍድፍ ነዳጅ በይፋ አስመረቁ

 ኢለሌ(kalitimes)ሰኔ 21/2010ዓም.  የኢ.ሶ.ክ.ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድ እና ሌሎች ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል መንግሥት ባላስልጣናት  በኢትዮጵያ.

የኢ.ሶ.ክ.መ.በአዲስ አበባ የቦንብ ፍንዳታ ለተጎዱ ዜጎች የ15 ሚሊዬን ብር ድጋፍ ለማድረግ ውሳኔ አስተላለፈ
የኢ.ሶ.ክ.መ. ካቢኔ አባላት በአዲስ አበባው ቦንብ ፍንዳታ የተጎዱ ወገኖች የ15 ሚልዮን ብርለገሰ

ጅግጅጋ(kalitimes)ሰኔ 20/2010ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት የስራ አስፈጻሚ አባላትና ካቢኔ አካላት በዛሬው እለው በክቡር ፕሬዝዳንት.

ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ የድፍድፍ ነዳጅ የሙከራ ምርት ትጀምራለች – ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ

  አዲስ አበባ(kalitimes) ሰኔ 20 ፣ 2010 ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ የድፍድፍ ነዳጅ የሙከራ ምርት እንደምትጀምር.

በኢሶ.ክ.መ. ርዕሰ መዲና ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ደማቅ የድጋፍ ሠልፍ ተካሄደ

  ጅግጅጋ(Kalitimes)ሰኔ 17/2010ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው ጅግጅጋ ከተማ በዛሬው ዕለት የክልሉ ፕሬዝዳንት.

#KALITIMES የኢ.ሶ.ክ.መ. በአዲስ አበበ በዜጎቻችን ላይ የተፈጸመው የሽብር ጥቃት በከባድ አቋም አውግዘዋል
የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት በአዲስአበበ የተፈጸመው አስነዋሪ ድርጊት በከባድ አቋም ያውግዘዋል

  ጅግጅጋ(KALITIMES)ሰኔ 16/2010ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(ኢሶህዴፓ)የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት፤የክልሉ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ.

በኢትዮጵያ የአሜሪካን ኤምባሲ ድጋፍ በኢትዮጵያ ሶማሌ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባላሙያዎች ጋዜጠኝነት ስልጠና አዘጋጀ

   ጅግጀጋ(kalitimes)ሰኔ 13/2010ዓ.ም በኢትዮጵያ የአሜሪካን ኤምባሲ ድጋፍ የሚደረግለትና በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ሞያን ለመደገፍ ታስቦ በተዘጋጀ ውድድር.