የቀብሪበየህ ከተማ መስተዳደር 376 ተማሪዎች የ2010 ሀገር አቀፍ እየተፈተኑ መሆኑን ገለጸ

ቀብሪበየህ(kalitimes.com) ግንቦት 23/2010. የዘንድሮ ሀገር አቀፍ  ፈተና በተመለከተ የቀብሪበየህ ከተማ ትምህርትና አቅም ግንባታ ጽ/ቤት በተለይም.

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከስዊዘርላንድ ጋር በመተባበር የዋን ሄልዝ ኢኒሼቲቭ ፕሮጀት ይፋ አደረገች

ጅግጅጋ(kalitimes.com)ግንቦት 25/2010ዓ.ም የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከስዊዘርላንድ መንግሥት ጋር በመተባበር የሚተገብረው ዋን ሄልዝ ኢኒሼቲቭ የተባለ ፕሮጀክት በመጀመሪያ.

የኢትዮ ሶማሌ ልዩ ፖሊስን አስመልክቶ በamnesty international የፌስቡክ ገፅ የወጣው መረጃ ከእውነት የራቀ መሆኑ ተገለፀ

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች እንዲሁም የክልሉ ወጣቶች በዛሬው እለት በክልሉ ርዕሰ መዲና.

27ኛው የግንቦት 20 የድል በዓል በጅግጅጋ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

ጅግጅጋ(kalitimes.com)ሰኞ፤ግንቦት 20/2010ዓ.ም.27ኛው የግንቦት 20 የድል በዓል ለላቀ ብሔራዊ መግባባት እና የዴሞክራሲያዊ አንድነት ለላቀ ሃገራዊ ስኬት.

የኢ.ሶ.ክ.ፕሬዝዳንት ክቡር አብዲ መሀሙድ መንግስት ከህዝቡ እያገኘ ያለው ድጋፍ የግንቦት 20 ድሎችን ለማስፋት ተጨማሪ አቅም ነው በማለት ገለፁ
የኢ.ሶ.ክ ዲያስፖራ ማስተባበሪያ ቢሮ ከተለያዩ አህጉራት የመጡ ዲያስፖራዎች በግጅግጋ ከተማ የእራት ግብዣ አደረገ

ጅግጅጋ (kalitimes.com)ግንቦት 19/2010.የዲያስፖራ ማስተባበሪያ ቢሮው ያዘጋጀው የጋራ የጾም አፍጥራ ዝግጅት ከተለያዩ የዓለም አገራት ወደ እናት.

በጅግጅጋ ከተማ ለ1 ወር ሲካሄድ የነበረው የት/ቤቶች ውድድር ተገባደደ

ጅግጅጋ (kalitimes.com)ግንቦት 18/2010.ውድድሩ እየተጠናቀቀ ባለው የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን አቅም ከመፈተሽ ባለፈ በግል እና በመንግሥት ትምህርት.

የኢትሶማሌ ክልል ልማትና ቆራጥ አመራርን በምርጥ ግጥም የሚገልጽ ገራሚ ሰው

የኢትሶማሌ ክልል ልማትና ቆራጥ አመራርን በምርጥ ግጥም የሚገልጽ ገራሚ ሰው EThiosomali development by poem ከዚህ.

በደጋህቡር ከተማ አስተዳደር እየተገባ ያለው ድልድይ በማፋጠን ላይ እንደሚገኝ የቸረር ዞን አስተዳዳሪ አስታወቀ

ደጋህቡር(Kalitimes.com)ሀሙስ፤ግንቦት 16/2010ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግሥት ህዝብ ለዘመናት መሠናክል ሆነውበት የቆዩትን የሃገር ውስጥ ፀረ-ሠላም ሃይሎች.

የቀብሪደሃር ከተማ መስተዳደር 12 የድንጋይ ንጣፍ መንገዶች አስመርቀዋል

ቀብሪደሀር (kalitimes.com)ግንቦት 15/2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ለክልሉ ህዝብ አስፈላጊውን የመሠረተ ልማት ግንባታ በሁሉም.