የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር የከተማውን ዋና ዋና መንገዶች እድሳት እንደሚያደርግና አዳዲስ መንግዶችም እየሠራ መሆኑን ገለጸ

ጅግጅጋ(kalitimes.com)ግንቦት 15/2010ዓ.ም የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግሥት የክልሉን ዞኖችና ከተሞች የሚያስተሳስሩ መንገዶችና ትላልቅ ድልድዮች በአፋጣኝ የሚሠራበት.

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ሶማሊ እና አፋር የአፍጥር ዝግጅት ላይ እንደሚታደሙ አሳወቁ

አዲስአበባ:kalitimes.com.ግንቦት 15/2010ዓም. ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ ሶማሊ እና አፋር.

የቀብሪደሀር ከተማ አስተዳደር ከወጣቶች ጋር በሠላምና ልማት ዙሪያ ተወያየ

ቀብሪደሀር(Kalitimes.com)እሁድ፤ግንቦት 12/2010 ዓ.ም በአጭር ጊዜ ውስጥ በክልሉ  የተገኘውን የሠላም ፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት ለማጠናከር.

የቀብሪበያህ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤቶች አስመረቀ

ቀብሪበየህ(KALITIMES.COM) )ቅዳሜ፣ ግንቦት፣ 11 2010ዓ.ም የፌዴራሊዝምም ሆነ የክልል መግንስት የታችኛው አቅመ አናሳ ህብረተሰብ ክፍሎችን የመሠረተ.

12ኛው የህዝብ እና መንግሥት የጋራ መድረክ ትናንት ፣ ዛሬና ነገን በጥልቀት የመረመረበት ጉባኤ እንደነበር ተገለፀ

  ጅግጅጋ(Kalitimes.com)አርብ ፤ግንቦት 10/2010ዓ.ም የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ህዝብ እና መንግሥት በጋራ ያመጡት የክልሉ ዕድገት የማያስደስታቸው.

12ኛውን የህዝብ እና መንግሥት የጋራ መድረክ የተሳተፉት የኢ.ሶ.ክ.ተወላጅ ዲያስፖራዎች ክልሉ እያሳየ ባለው ዘርፈ ብዙ ዕድገት እንደተደሰቱ ገለፁ

ጅግጅጋ(Kalitimes.com)ኋሙስ፤ግንቦት 9/2010ዓ.ም. በአውበሬ ወረዳ በተዘጋጀው 12ኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሠላም ፣ የልማት፤የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና የመልካም.

የኢትዮጵያ ሶማሊ ህዝብ የተገኘውን ሰላም እና ልማት ውጤቶች አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

አውበሬ:KALITIMES.COM;ማክሰኞ፤ግንቦት 7 ቀን፤2010ዓ.ም.በአውበሬ ወረዳ በተዘጋጀው 12ኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሠላም ፣ የልማት እና የመልካም አስተዳደር.

በአውበሬ ከተማ ሲካሄድ የነበረው 12ኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ህዝብና መንግስት ምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

አውበሬ: KALITIMES.COM.ማክሰኞ፤ ግንቦት 07/2010 ዓ.ም 12ኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ  ክልል ህዝብና መንግሥት በፋፈን ዞን የአውበሬ ወረዳ.

የኢሶክመ. ተንቀሳቃሽ የአይን ሃኪሞች ቡድን ለቦህ ወረዳ ማህበረሰብ የአይን ቀዶ ጥገና አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን ተገለጸ

ቦኽ:kalitimes.com;ሰኞ፤ግንቦት 06/2010ዓ.ም. በቦኽ  ወረዳ የሚኖሩ በመቶዎች ለሚቆጠሩ አይነ ብርሃናቸው የአይን ሞራ የተጋረዱ ዜጎች ተጠቃሚ የሚያደርገው.

12ኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ህዝብና መንግስት ምክክር መድረክ በአውበሬ ከተማ በይፋ ተጀመረ

አውበሬ KALITIMES.COM ቅዳሜ፤ግንቦት 04/2010ዓ.ም. 12ኛው የኢትዮጵያ ሶማሌ  ክልል ህዝብና መንግስት የልማት፣ የሰላም፣ የመልካም አስተዳድርና የህዳሴ.