በደቡብ ጅግጅጋ ወረዳ የሃደው ቀበሌ ት/ቤት ተማሪዎች በአለም የባህላዊ ምግብ አሰራር ውድድር 1ኛ ደረጃ ወጡ

ሃደው(kalitimes)መጋቢት 14/2010ዓ.ም.የሃደው ቀበለ አንደኛና መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሚገኙ 229 የምገባ ፖሮግራም የሚከናወኑባቸው.

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት በቅርቡ በምህረት የለቀቃቸው ሞዴል ታራሚዎች የዘመናዊ መኖሪያቤቶች ቁልፍ አስረክቧል

ጅግጅጋ(kalitimes)ሰኞ፤መጋቢት 10/2010ዓ.ም.በተለያዩ ወንጀሎች ፈጽሞ በተለያዩ የክልሉ ማረሚያቤቶች ታስሮ የነበሩና በቅርቡ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት በምህረት.

Video: በጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን አስመልክቶ የተደረገ ውይይት

በኢትዮ-ሶማሌ ክልል ህዝባዊ ኮንፍረንስ ላይ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን አስመልክቶ የተደረገ ውይይት (ጥር 2010) [Video credit.

በሸቤሌ ዞን ቀላፎ ወረዳ ነጻ የአይን ቀዶ ጥገናና ህኪምና አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ቀላፎ (Kalitimes) ሰኞ፤ መጋቢት 4/2010 በመቶዎች ለሚቆጠሩ አይነ ብርሃናቸው የአይኖ ሞራ የተጋረዱ ዜጎች ተጠቃሚ የሚያደርገው.

የኢ.ሶ.ክ.መ.ውሃ ሀብት ቢሮ ሃላፊ በክልሉ ውሃ አገልግሎት ተደራሽነት ዙሪያ ሪፖርት አቀረቡ

ጅግጅጋ(Kalitimes)አርቢ፤መጋቢት 7/2010ዓ.ም.የኢ.ሶ.ክ.መ.ውሃ ሀብት ልማት ቢሮና የኢ.ሶ.ህ.ዴ.ፓ.ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሃላፊ ወ/ሮ ፈርቱን አብዲ ማህዲ በጽ/ቤቷ ለክልሉ.

ኢትዮ-ሶማሌ ክልል መንግስት በቅርቡ ለተለቀቁት ታራሚዎች መኖሪያ ቤቶች ሰጠ

ጅግጅጋ (kalitimes) ሰኞ፤ መጋቢት 10/2010 በተለያዩ ወንጀሎች ፈጽሞ በተለያዩ የክልሉ ማረሚያቤቶች ታስሮ የነበሩና በቅርቡ በኢትዮጵያ.

በሊባን ዞን ፊልቱና ዴካ ሱፍቱ ወረዳዎች የሚኖሩ ህብረተሰብ በተዘዋወሪ ጤና አገልግሎት ሰጭ መኪና ተጠቃሚ መሆናቸውን ገለጹ

ሀየሱፍት (kalitimes) እሁድ፣ መጋቢት 9/2010 በባለፉት አመታት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ስከናወኑባቸው ከነበሩ የልማት ስራዎች አንዱ.

የኢትዩጲያ ሶማሌ ክልል ለተፈናቃዩች መመለስ ዋስትና የሆኑ ነጥቦች

የኢትዩጲያ ሶማሌ ብሄራዊ ክልል ላለፉት ሁለት ወራት ከክልሉ ዋና ከተማ ጅግጅጋ እና ወቻሌ አካባቢዎች የተፈናቀሉ.

ወደ ክልላችን የሚመጣ ባለሥልጣንም ሆነ እንግዳ ያለ አጃቢ በነፃነት የሚንቀሳቀስበት ሁኔታ ተፈጥሯል

የሶማሌ ክልል በፀጥታና ሰላም እንዲሁም በማህበራዊ ልማት አበረታች ውጤቶችን አስመዝግቧል። የክልሉ ፕሬዚዳንት በ2007 ለአዲስ ዘመን.

የቀብሪ ዳሃር ኤርፖርት

የሶማሌ ክልል ቀብሪ ዳሃር ከተማ ለመጀመርያ ጊዜ በክልሉ ወጪ የተሰራ የአየር ማረፊያ ኤርፖርት ያላት ከተማ.