ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅሎ በጊዜያዊ መጠሊያ ጣቢያዎች የሚገኙ የኢትዮ­-ሶማሌ ተፈናቃዮች መንግሥት ዘላቂ  መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

  ጅግጅጋ(Kalitimes.com)ሀምሌ 27/2010. ወ/ሮ ፈትያ አብዲ በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ሐረርጌ ዞን የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያ የነበረች.

የኢትዮ- ኬንያ ባለ 500 ኪ.ቮ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስአበባ(Kalitimes)ሀምሌ 27/2010. በ2008 ዓ.ም የተጀመረው ይህ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በኢትዮጵያ በኩል ያለው የስራ.

በሰኔ 16 የቦምብ ፍንዳታ ከተጠረጠሩት ግለሰቦች መካከል በአምስቱ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ፣(kalitimes) ሃምሌ 27፣ 2010  ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ድጋፍ ለመስጠት ሰኔ 16.

ኦህዴድና ህወሓት በነሃሴ ወር ድርጅታዊ ጉባኤያቸውን ያካሂዳሉ

አዲስ አበባ፣(kalitimes) ሃምሌ 27፣ 2010 የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) በመጪዉ ነሀሴ ወር ድርጅታዊ ጉባዔውን እንደሚያካሂድ.

በወታደራዊ ስነምግባር ጥሰትና በኩብለላ ለተከሰሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ምህረት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣(kalitimes)  ሃምሌ 25 ፣ 2010 በወታደራዊ ስነ ምግባር ጥሰትና ኩብለላ ወንጀሎች ለተከሰሱ የመከላከያ.

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ 1958 – 2010

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሲነሳ የእሳቸው ስም፣ የእሳቸው ስም ሲነሳም የህዳሴው ግድብ በመነሳቱ የሚታወቁት የታላቁ.

55 injured as train derails near Giza, Egypt

CAIRO,(kalitimes) July 13 — At least 55 people were injured as an Egyptian train derailed.

የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል የኢንጅነር ስመኘው በቀለ ቤተሰቦችና ልጆች ወጪ እንደሚሸፍን አስታውቀ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ሎሳንጀለስ አምርተዋል

አዲስአበባ(KaliTimes)ሀምሌ 22/2010ዓ.ም ዶክተር አብይ በሎሳንጀለስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ መጪ እድል እና የዜጎች.

የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ስነ ስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴድሪያል ቤተክርስቲያን ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣(kalitimes) ሐምሌ 22፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስኪያጅ.