ለ25 ጊዜ የተከበረው የአካባቢ ጥበቃ ቀን በጅግጅጋም በተለያዩ ተግባራት ተከብሯል

ጅግጅጋ(kalitimes)ግንቦት 30/2010 ዓ.ም. ቀኑ በጅግጅጋ ከተማ የፕላስቲክ ፅዳት የማኔጅመንት ተማሪዎች የግንዛቤ ውይይት ተጀምሮ በካራማራ ተራራ.

Premier appoints General Seare Mekonnen as Chief of Staff of National Defense Force of Ethiopia

Addis Ababa(kalitimes)– Prime Minister Dr Abiy Ahmed today appointed General Seare Mekonen as the new.

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጄኔራል ሰዓረ መኮንን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር አድርገው ሾሙ

   አዲስአበባ(kalitimes)ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ.ም. የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጄኔራል ሰዓረ መኮንን.

የኢ.ሶ.ክ.መ. የክልሉ ዞኖችና ወረዳዎች በመንገድ ልማት በማስተሳሰር የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን ተገለጸ

ቀብሪበየህ(Kalitimes)ግንቦት 29/2010ዓ.ም.በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት ከቀብሪበያህ ከተማ አስተዳደር እስከ ሀርቲሼክ እየተሠራ ያለው የኮንክሪት አስፋልት መንገድ.

ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በኢትዮ-ኤርትራ ወቅታዊ ሁኔታ በማስመልከት የተሰጠ መግለጫ

አዲስአበባ(kalitimes)ግንቦት 28/2010. የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ኤርትራ ወቅታዊ ሁኔታን በጥልቀት በመገምገም በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ተፈጥሮ.

በኢ.ሶ.ክ.የአርብቶ አደሩ ማህበረሰብ ህይወት ለማሻሻል የተከናወኑ አመርቂ ስራዎች ለሌሎች ክልሎች ተምሳሌት መሆን እንደሚችል የልዩ ድጋፍ ቦርድ ይፋ አደረገ

ጅግጅጋ(KALITIMES)ግንቦት 28/2010ዓ.ም. የፌደራልና  አርብቶ አደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር የአርብቶ አደሩ ህብረተሰብን ህይወት ለማሻሻል በዘርፉ የተከናውኑ.

#KALITIMES በኢ.ሶ.ክ.የአርብቶ አደሩ ማህበረሰብ ህይወት ለማሻሻል የተከናወኑ አመርቂ ስራዎች ለሌሎች ክልሎች ተምሳሌት መሆን እንደሚችል የልዩ ድጋፍ ቦርድ አስታወቀ
የኢ.ሶ.ክ.አከባቢ ጥበቃ᎓ማዕደን᎓አኔርጂና ደን ልማት ኤጄንሲ በጅግጅጋ ከተማ የፅዳት ዘመቻ አካሄደ

ጅግጅጋ (kalitimes.com)ግንቦት 26/2010ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አከባቢ ጥበቃ᎓ማዕደን᎓አኔርጂና ደን ልማት ኤጄንሲ ሰረተኞች ከጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር.

የቀብሪበየህ ከተማ መስተዳደር 376 ተማሪዎች የ2010 ሀገር አቀፍ እየተፈተኑ መሆኑን ገለጸ

ቀብሪበየህ(kalitimes.com) ግንቦት 23/2010. የዘንድሮ ሀገር አቀፍ  ፈተና በተመለከተ የቀብሪበየህ ከተማ ትምህርትና አቅም ግንባታ ጽ/ቤት በተለይም.

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከስዊዘርላንድ ጋር በመተባበር የዋን ሄልዝ ኢኒሼቲቭ ፕሮጀት ይፋ አደረገች

ጅግጅጋ(kalitimes.com)ግንቦት 25/2010ዓ.ም የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከስዊዘርላንድ መንግሥት ጋር በመተባበር የሚተገብረው ዋን ሄልዝ ኢኒሼቲቭ የተባለ ፕሮጀክት በመጀመሪያ.