ሴበር ዜና በኦሮሚያና ኢትዮጵያ ሶማሌ ግጭት በተፈጠረው አዋሳኝ አከባቢዎች መከላከያ ገባ

https://youtu.be/KMRmROhv10g

የአቶ በረከት ስምዖን አዲስ መጽሐፍ ለንባብ ሊበቃ ነው

kalitimes.የብህሄረ አማራ ዲሞክራሲዊ ንቅናቄ መስራችና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ በረከት ስምኦን የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ.

የብሄራዊ የመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ከፓርቲ አባልነት መውጣት አልያም ተቋሙን መልቀቅ አለባቸው – ጀነራል አደም መሀመድ

አዲስ አበባ(kalitimes) ሐምሌ 10/ 2010. የፖለቲካ ፓርቲ አባል የሆኑ የብሄራዊ የመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች.

የኔልሰን ማንዴላ 100ኛ ዓመት የልደት በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ (Kalitimes)ሐምሌ 10፣ 2010.ደቡብ አፍሪካውያን የነፃነት መሪያቸውንና ከአፓርታይድ አገዛዝ ነፃ እንዲወጡ ያስቻላቸውን የኔልሰን ማንዴላ.

የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን በሀዋሳ እያካሄደ ነው

ሀዋሳ(Kalitimes)ሐምሌ 8፣ 2010. የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን በሀዋሳ ከተማ ማካሄድ.

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ም/ቤት የክልሉን የ2011 ዓ.ም በጀት 16,871,585,843 ብር አደርጎ አፅድቋል

ጅግጅጋ(kalitimes)ሐምሌ 08/2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ም/ቤት ለሶስት ተከታታይ ቀናት ባደረገው 7ተኛው መደበኛ ጉባኤ የ2011.

ኢትዮጵያና ኤርትራን ማንም ሊለያይ አይችልም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ

አዲስ አበባ (Kalitimes)ሐምሌ 8፣ 2010ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ማንም ሀይል ሊለያይ አይችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር.

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶችን ለሚፈጥሩ አካላት የመጨረሻ የሰላም ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ (KALITIMES)ሐምሌ 7፣ 2010የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶችን ለሚፈጥሩ አካላት.

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት የገመል ስጦታ ተበርክቶላቸዋል

ሃዋሳ(kalitimes.com)ሐምሌ 7/2010ዓ.ም በዛሬው እለት በኢትዮጵያ መንግሥት ጋባዥነት ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ.

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአዲስአባባ አቀባበል በኋላ የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ(kalitimes.com)ሐምሌ 7/2010.  የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ፡፡ፕሬዚደንቱ ወደ ሐዋሳ ከተማ ሲገቡ.