በሰኔ 16 የቦምብ ፍንዳታ ከተጠረጠሩት ግለሰቦች መካከል በአምስቱ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ፣(kalitimes) ሃምሌ 27፣ 2010  ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ድጋፍ ለመስጠት ሰኔ 16.

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ 1958 – 2010

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሲነሳ የእሳቸው ስም፣ የእሳቸው ስም ሲነሳም የህዳሴው ግድብ በመነሳቱ የሚታወቁት የታላቁ.

የኤርትራና የጂቡቲ ጉዳይ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ለመሳተፍ ኢትዮጵያ ዝግጅነቷን ገለጸች

  አዲስ አበባ፣(kalitimes) ሃምሌ፣24፣2010  የኤርትራና የጂቡቲ ጉዳይ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ለመሳተፍ ኢትዮጵያ ዝግጅነቷን.

55 injured as train derails near Giza, Egypt

CAIRO,(kalitimes) July 13 — At least 55 people were injured as an Egyptian train derailed.

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ሎሳንጀለስ አምርተዋል

አዲስአበባ(KaliTimes)ሀምሌ 22/2010ዓ.ም ዶክተር አብይ በሎሳንጀለስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ መጪ እድል እና የዜጎች.

የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ስነ ስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴድሪያል ቤተክርስቲያን ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣(kalitimes) ሐምሌ 22፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስኪያጅ.

የኢ.ሶ.ክ ፕሬዝዳንት የአመራርነት ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ የክልሉ መካከለኛ የአመራር አካላት መዝጊያ ሥነ-ስርዓት ላይ መገኘታቸው ተገለፀ

ጅግጅጋ (KaliTimes) ሐምሌ 21/2010ዓ.ም ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዞኖች፣ ከተማ መስተዳድሮችና ወረዳዎች ለተወጣጡ የክልሉ መካከለኛ አመራር.

president isayas afework  and His people on Welcoming of Somalia President Mohamed abdullahi Farmajo High delegation in Asmara, Eritrea

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅና የኤርትራ ህዝብ ለሶማሊ ያ ፕሬዝዳንት መሀመድ አብዱላሂ/ፈርማጆ ልዑክ በአስመራ ከተማ ያደረጉገለት ደማቅ.

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚነሱባቸውን ህጎችና አዋጆች የሚሻሻሉበት ሁኔታ በሚመለከት ‘ያገባኛል’

ዋሽንግቶን(KaliTimes)ሐምሌ 21/2010ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚነሱባቸውን ህጎችና አዋጆች የሚሻሻሉበት ሁኔታ በሚመለከት ‘ያገባኛል‘ የሚል ማንኛውም.

በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተጀመረውን የሰላም ጥረት በመደገፍ በመቐለ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

  አዲስ አበባ፣(kalitimes) ሐምሌ 21፣ 2010 በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተጀመረውን የሰላም ጥረት በመደገፍ የመቐለና አካባቢው ነዋሪዎች.